ዛፍ የተከለ ተስፋን ተከለ !
By minale
3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሃ - ግብር የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ተጠሪ የሆኑ ተቋማቱ የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት /ዶፒንግ / ፣ፌዴሬሽኖች ፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ እና የአትሌት ጥሩነሽዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት ሃምሌ 6 ቀን 2013 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ዝቋላ ተራራ ላይ "ኑ ኢትዮጵያን እና ልብሳት" በሚል መርሃግ ብር ተከና