11 Apr ጌትነት ዋለ በ5000ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ By admin News Comments የቀድሞ የአካዳሚው ሰልጣኝ የነበረው ጌትነት ዋለ በ50ኛው የኢትዮጵያ አትሌትክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ።ጌትነት በቶኪዮ 2020 በርቀቱ ለሜዳሊያ ተስፋ ከተጣለባቸው አትሌቶ ውስጥ አንዱ ነው። አካዳሚው በተለያየ የስፖርት አይነት በርካታ ተተኪዎችን እያፈራ እንደሚገኝ ይታወቃል ።